የአፍሪቃ አገሮች
ከውክፔዲያ
የአፍሪቃ አኅጉር ከዚህ የሚከተለው የአፍሪቃ 53 ነጻ አገሮችና 8 ጥገኛ ክልሎችን ያጠቃለለ ዝርዝር ሲሆን፤ ዋና ከተሞችን፣ ቋንቋቸውን፣ ገንዘባቸውን፣የሕዝቦቻቸውን ብዛት፣ የገጸ ምድራቸውን ስፋትና የብልጽግናቸውን መለኪያ (GDP per capita ) ያካትታል። የአፍሪቃ አህጉር ከምድር ጠቅላላ ስፋት ስድስት በመቶውን፤ ከመሬቷ ደግሞ ወደ ሃያ ተኩል በመቶውን ይሸፍናል። በገጸ ምድር ስፋትና በሕዝብ ቁጥር እስያን ተከትሎ ሁለተኛ መደብን የያዘ አህጉር ነው። እ.ኤ.አ በ 2005 የአፍሪቃ ሕዝቦች ብዛት ከ ዘጠኝ መቶ ሚሊዮን በላይ ወይም ከጠቅላላው የዓለም ሕዝብ አሥራ አራት በመቶ እንደሆነ ተገምቷል። አህጉሩ በሰሜን በሜዲተራንያ ባሕር ፤ በ ሰሜን ምስራቅ የሱዌዝ ቦይ እና የ[[ቀይ ባሕር} ፤ በደቡብ ምስራቅ የሕንድ ውቅያኖስ ፤ በምዕራብ ደግሞ በአትላንቲክ ውቅያኖስ የተከበበ ነው። ስምንት መቶ ዘጠና አምስት ሚሊዮን ስምንት መቶ ሺህ ሕዝብን የሚያጠቃቅሉት የምዕራብ ሰሃራ ግዛት እንዲሁም ከሞሮኮ በስተቀር ሁሉም ነጻ ሉዐላዊ አገሮች የአፍሪቃ ኅብረት አባላት ናቸው።
[ለማስተካከል] ሉዐላዊ ነጻ አገሮች
| የአገር ስም | ሰንደቅ ዓላማ | ዋና ከተማ | ገንዘብ | ብሔራዊ ቋንቋ | የቆዳ ስፋት በ ካሬ ኪ/ሜትር | የሕዝብ ብዛት | የሰው ወከፍ ጂ.ዲ.ፒ በዶላር | ካርታ |
|---|---|---|---|---|---|---|---|---|
| የሊቢያ ሰብአዊ አረባዊ ጃማሂሪያ | ትሪፖሊ | ዲናር | አረብኛ | 1,759,540 | 6,036,914 | $12,700 | ||
| የላይቤሪያ ሪፑብሊክ | ሞንሮቪያ | የላይቤሪያ ዶላር | እንግሊዝኛ | 111,369 | 3,283,000 | $1,003 | ||
| የሌሶቶ ንጉዛት | መሴሩ | ሎቲ | ሴሶጾና እንግሊዝኛ | 30,355 | 1,795,000 | $2,113 | ||
| የማሊ ሪፑብሊክ | ባማኮ | ሲ. ኤፍ. ኤ. ፍራንክ | ፈረንሳይኛ | 1,240,192 | 13,518,000 | $1,154 | |
|
| የማላዊ ሪፑብሊክ | ሊሎንግዌ | ክዋቻ | እንግሊዝኛና ቺቼዋ | 118,484 | 12,884,000 | $596 | ||
| የማዳጋስካር ሪፑብሊክ | አንታናናሪቮ | አሪያሪ | ማላጋሲ፣ ፈረንሳይኛና እንግሊዝኛ | 587,041 | 18,606,000 | $905 | |
|
| የሞሪሸስ ሪፑብሊክ | ፖርት ሉዊስ | ሩፒ | እንግሊዝኛ | 2,040 | 1,219,220 | $13,703 | ||
| የሞሪታንያ እስላማዊ ሪፑብሊክ | ኑዋክሾት | ኡጉይያ | አረብኛ | 1,030,700 | 3,069,000 | $2,402 | ||
| የሞሮኮ ንጉዛት | ራባት | ዲራም | አረብኛ | 446,550 | 33,757,175 | $4,600 | ||
| የሞዛምቢክ ሪፑብሊክ | ማፑቶ | ሜቲካል | ፖርቱጋልኛ | 801,590 | 20,366,795 | $1,389 | ||
| የርዋንዳ ሪፑብሊክ | ኪጋሊ | ፍራንክ | ኪንያርዋንዳ፣ ፈረንሳይኛና እንግሊዝኛ | 26,798 | 7,600,000 | $1,300 | ||
| የሱዳን ሪፑብሊክ | ካርቱም | የሱዳን ፓውንድ | አረብኛና እንግሊዝኛ | 2,505,813 | 36,992,490 | $2,522 | ||
| የሴይሼልስ ሪፑብሊክ | ቪክቶሪያ | ሩፒ | እንግሊዝኛ፣ ፈረንሳይኛ፣ ክሪዮል | 451 | 80,654 | $11,818 | |
|
| የሳኦ ቶሜ እና ፕሪንሲፔ ዴሞክራሲያዊ ሪፑብሊክ | ሳኦ ቶሜ | ዶብራ | ፖርቱጋልኛ | 964 | 157,000 | $1,266 | ||
| የሴኔጋል ሪፑብሊክ | ዳካር | ሲ. ኤፍ. ኤ. ፍራንክ | ፈረንሳይኛ | 196,723 | 11,658,000 | $1,759 | |
|
| የሲየራሊዮን ሪፑብሊክ | ፍሪታውን | ሊዮኔ | እንግሊዝኛ | 71,740 | 6,144,562 | $903 | ||
| የስዋዚላንድ ንጉዛት | ምባባኔ | ሊላንጌኒ | እንግሊዝኛና ስዋቲ | 17,364 | 1,032,000 | $5,245 | ||
| የሶማሌ ሪፑብሊክ | ሞቃዲሹ | ሽልንግ | ሶማልኛ | 637,657 | 9,832,017 | $600 | ||
| የቡሩንዲ ሪፑብሊክ | ቡጁምቡራ | ፍራንክ | ቂሩንዲ፣ ፈረንሳይኛና ስዋሂሊ | 27,830 | 7,548,000 | $739 | ||
| ቡርኪና ፋሶ | ኡጋዱጉ | ሲ. ኤፍ. ኤ. ፍራንክ | ፈረንሳይኛ | 274,000 | 13,228,000 | $1,284 | ||
| የቤኒን ሪፑብሊክ | ፖርቶ ኖቮ | ሲ. ኤፍ. ኤ. ፍራንክ | ፈረንሳይኛ | 112,622 | 8,439,000 | $1,176 | ||
| የቦትስዋና ሪፑብሊክ | ሃባሮን | ፑላ | እንግሊዝኛና ሴትስዋና | 581,726 | 1,839,833 | $11,400 | ||
| የቱኒዚያ ሪፑብሊክ | ቱኒስ | ዲናር | አረብኛ | 163,610 | 10,102,000 | $8,800 | ||
| የታንዛኒያ ሕብረት | ዶዶማ | ሽልንግ | ስዋሂሊና እንግሊዝኛ | 945,087 | 37,849,133 | $723 | ||
| የቶጎ ሪፑብሊክ | ሎሜ | ሲ. ኤፍ. ኤ. ፍራንክ | ፈረንሳይኛ | 56,785 | 6,100,000 | $1,700 | ||
| የቻድ ሪፑብሊክ | ንጃሜና | ሲ. ኤፍ. ኤ. ፍራንክ | ፈረንሳይኛና አረብኛ | 1,284,000 | 10,146,000 | $1,519 | ||
| የኒጀር ሪፑብሊክ | ኒያሜ | ሲ. ኤፍ. ኤ. ፍራንክ | ፈረንሳይኛና ሐውሳ | 1,267,000 | 13,957,000 | $872 | ||
| የናሚቢያ ሪፑብሊክ | ዊንድሁክ | የናሚቢያ ዶላር | እንግሊዝኛ | 825,418 | 2,031,000 | $7,478 | ||
| የናይጄሪያ ፌዴራላዊ ሪፑብሊክ | አቡጃ | ኒያራ | እንግሊዝኛ | 923,768 | 140,003,542 | $1,188 | ||
| የአልጄሪያ ደሞክራሲያዊ ሪፑብሊክ | አልጄርስ | ዲናር | አረብኛ | 2,381,740 | 33,333,216 | $7,700 | ||
| የአንጎላ ሪፑብሊክ | ሉዋንዳ | ክዋንዛ | ፖርቱጋልኛ | 1,246,700 | 15,941,000 | $2,813 | ||
| የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፑብሊክ | አዲስ አበባ | ብር | አማርኛ | 1,104,300 | 75,067,000 | $823 | ||
| የኢኳቶሪያል ጊኔ ሪፑብሊክ | ማላቦ | ሲ. ኤፍ. ኤ. ፍራንክ | እስፓኝኛ፣ ፈረንሳይኛና ፖርቱጋልኛ | 28,051 | 504,000 | $16,312 | ||
| ኤርትራ | አስመራ | ናቅፋ | ትግሪኛና አረብኛ | 117,600 | 4,401,000 | $1,000 | ||
| የካሜሩን ሪፑብሊክ | ያዉንዴ | ሲ. ኤፍ. ኤ. ፍራንክ | ፈረንሳይኛና እንግሊዝኛ | 475,442 | 17,795,000 | $2,421 | ||
| የኬንያ ሪፑብሊክ | ናይሮቢ | የኬንያ ሽልንግ | ስዋሂሊና እንግሊዝኛ | 580,367 | 34,707,817 | $1,445 | ||
| የካፔ ቬርዴ ሪፑብሊክ | ፕራያ | ኤሽኩዶ | ፖርቱጋልኛ | 4,033 | 420,979 | $6,418 | ||
| የቆሞሮስ ደሴቶች ሕብረት | ሞሮኒ | ፍራንክ | አረብኛና ፈረንሳይኛ | 2,235 | 798,000 | $1,660 | ||
| የኮት ዲቯር ሪፑብሊክ | ያሙሱክሮ |
ሲ. ኤፍ. ኤ. ፍራንክ | ፈረንሳይኛ | 322,460 | 17,654,843 | $1,600 | ||
| የኮንጎ ሪፑብሊክ | ብራዛቪል | ሲ. ኤፍ. ኤ. ፍራንክ | ፈረንሳይኛ | 342,000 | 3,999,000 | $1,369 | ||
| የኮንጎ ዴሞክራሲያዊ ሪፑብሊክ | ኪንሻሳ | ፍራንክ | ፈረንሳይኛ | 2,344,858 | 63,655,000 | $774 | ||
| የዚምባብዌ ሪፑብሊክ | ሀራሬ | የዚምባብዌ ዶላር | ሾና፣ ንዴቤሌና እንግሊዝኛ | 390,757 | 13,010,000 | $2,607 | ||
| የዛምቢያ ሪፑብሊክ | ሉሳካ | ክዋቻ | እንግሊዝኛ | 752,614 | 11,668,000 | $931 | ||
| የመካከለኛው አፍሪቃ ሪፑብሊክ | ባንጊ | ሲ. ኤፍ. ኤ. ፍራንክ | ሳንጎና ፈረንሳይኛ | 622,984 | 4,216,666 | $1,198 | ||
| የዩጋንዳ ሪፑብሊክ | ካምፓላ | ሽልንግ | እንግሊዝኛና ስዋሂሊ | 236,040 | 27,616,000 | $1,700 | ||
| የደቡብ አፍሪቃ ሪፑብሊክ | ፕሪቶሪያ | ራንድ | አፍሪካንስና እንግሊዝኛ | 1,221,037 | 47,432,000 | $12,161 | ||
| የጂቡቲ ሪፑብሊክ | ጅቡቲ | ፍራንክ | አረብኛና ፈረንሳይኛ | 23,200 | 496,374 | $2,070 | ||
| የጊኒ ሪፑብሊክ | ኮናክሪ | ፍራንክ | ፈረንሳይኛ | 245,857 | 9,402,000 | $2,035 | |
|
| የጊኒ ቢሳው ሪፑብሊክ | ቢሳው | ሲ. ኤፍ. ኤ. ፍራንክ | ፖርቱጋልኛ | 36,125 | 1,586,000 | $736 | ||
| የጋምቢያ ሪፑብሊክ | ባንጁይ | ዳላሲ | እንግሊዝኛ | 10,380 | 1,517,000 | $2002 | ||
| የጋቦን ሪፑብሊክ | ሊብረቪል | ሲ. ኤፍ. ኤ. ፍራንክ | ፈረንሳይኛ | 267,668 | 1,384,000 | $7,055 | ||
| የጋና ሪፑብሊክ | አክራ | ሴዲ | እንግሊዝኛ | 238,534 | 23,000,000 | $2,700 | ||
| የግብጽ አረባዊ ሪፑብሊክ | ካይሮ | የግብጽ ፓውንድ | አረብኛ | 1,001,449 | 80,335,036 | $4,836 |
[ለማስተካከል] በአውሮጳውያን አገሮች ሥር የሚተዳደሩ ግዛቶች
| የአገር ስም | ሰንደቅ ዓላማ | ዋና ከተማ | ገንዘብ | ብሔራዊ ቋንቋ | የቆዳ ስፋት በ ካሬ ኪ/ሜትር | የሕዝብ ብዛት | የሰው ወከፍ ጂ.ዲ.ፒ በዶላር | ካርታ |
|---|---|---|---|---|---|---|---|---|
| የካናሪያ ደሴቶች (እስፓኝ) | ላስ ፓልማስ ደ ግራንድ ካናሪያ እና ሳንታ ክሩዝ ደ ተኔሪፍ | ዩሮ | እስፓኝኛ | 7,447 | 1,995,833 | N/A | ||
| ሲዩታ (እስፓኝ) | ሲዩታ | ዩሮ | እስፓኝኛ | 28 | 76,861 | N/A | ||
| ማዴይራ (ፖርቱጋል) | ፉንቻል | ዩሮ | ፖርቱጋልኛ | 828 | 245,806 | N/A | ||
| ማዮት (ፈረንሳይ) | ማሙድዙ | ዩሮ | ፈረንሳይኛ | 374 | 186,452 | $2,600 | ||
| መሊያ (እስፓኝ) | የለም | ዩሮ | እስፓኝኛ | 20 | 72,000 | N/A | ||
| ሬዩኒዮን (ፈረንሳይ) | ሳን ደኒ | ዩሮ | ፈረንሳይኛ | 2,512 | 793,000 | N/A | |
|
| ሴይንት ሄሌና (ብሪታንያ) | ጄምስታውን | የሴይንት ሄሌና ፓውንድ | እንግሊዝኛ | 3,926 | 4,250 | N/A | ||
| ሰሐራዊ የአረብ ዴሞክራሲያዊ ሪፑብሊክ በሞሮኮ ሥር | ኤል አዩንና በር ሌህሉ | የሞሮኮ ዲራም | አረብኛና እስፓኝኛ | 267,405 | 266,000 | N/A |
ይህንን ይመልከቱ የ ሰሜን አሜሪካ ሀገሮች