የዓለም የህዝብ ብዛት
ከWikipedia
የዓለም የህዝብ ብዛት በመሬታችን ላይ ያለውን የሰው ልጆች ቁጥር ይተምናል። በ2006 እ.ኤ.አ. መጀመሪያ ላይ 6.5 ቢሊዮን እንደደረሰ ይገመታል። ከነዚህ ትምናዎች በመነሳት የዓለም ሕዝብ ከ20ኛው ክፍለ ዘመን በፊት ታይቶ በማይታውቅ ፍጥነት ማደጉን እንደቀጠለ ይታያል። በአንዳንድ ግምቶች፣ እስከ አንድ ቢሊዮን ያህል እድሜያቸው ከአስራ አምስት እስክ ሃያ አራት የሚሆን ወጣቶች እንደሚገኙ ይታመናል።