የጓቴማላ ብሔራዊ እግር ኳስ ፌዴሬሽን

ከውክፔዲያ

የጓቴማላ ብሔራዊ እግር ኳስ ፌዴሬሽን (እስፓንኛ፦ Federación Nacional de Fútbol de Guatemala) የጓቴማላ እግር ኳስ አስተዳዳሪ አካል ነው። ፌዴሬሽኑ የተመሠረተው በ1919 እ.ኤ.አ. ሲሆን የጓቴማላ ብሔራዊ እግር ኳስ ቡድንንና የተለያዩ ብሔራዊ ውድድሮችን ያዘጋጃል።