የ2010 እ.ኤ.አ. ፊፋ የዓለም ዋንጫ ቡድኖች

ከውክፔዲያ

ምድብ ኤ[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

ሜክሲኮ[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

አሰልጣኝ፦ ሀቪየር አግዊሬ

ቁጥር ቦታ ተጫዋች የትውልድ ቀን ጨዋታዎች ክለብ
1 በረኛ ኦስካር ፔሬዝ ሮሃስ ጥር ፳፬ ቀን ፲፱፻፷፭ ዓ.ም. 52 ሜክሲኮ ቺያፓስ
2 ተከላካይ ፍራንሲስኮ ሀቪየር ሮድሪጌዝ ጥቅምት ፲ ቀን ፲፱፻፸፬ ዓ.ም. 48 ኔዘርላንድስ PSV Eindhoven
3 ተከላካይ ካርሎስ ሳልሲዶ መጋቢት ፳፬ ቀን ፲፱፻፸፪ ዓ.ም. 73 ኔዘርላንድስ PSV Eindhoven
4 ተከላካይ ራፋኤል ማርኬዝ (አምበል) የካቲት ፮ ቀን ፲፱፻፸፩ ዓ.ም. 91 እስፓንያ ባርሴሎና
5 ተከላካይ ሪካርዶ ኦሶሪዮ መጋቢት ፳፩ ቀን ፲፱፻፸፪ ዓ.ም. 76 ጀርመን VfB Stuttgart
6 አከፋፋይ ጌራርዶ ቶራዶ ሚያዝያ ፳፪ ቀን ፲፱፻፸፩ ዓ.ም. 114 ሜክሲኮ ክሩዝ አዙል
7 አከፋፋይ Pablo Barrera ሰኔ ፲፬ ቀን ፲፱፻፸፱ ዓ.ም. 21 ሜክሲኮ UNAM
8 አከፋፋይ Israel Castro ታኅሣሥ ፳ ቀን ፲፱፻፸፫ ዓ.ም. 31 ሜክሲኮ UNAM
9 አጥቂ ጊሌርሞ ፍራንኮ ጥቅምት ፳፬ ቀን ፲፱፻፷፱ ዓ.ም. 21 እንግሊዝ West Ham United
10 አጥቂ ኩዋውቴሞክ ብላንኮ ጥር ፱ ቀን ፲፱፻፷፭ ዓ.ም. 115 ሜክሲኮ ቬራክሩዝ
11 አጥቂ ካርሎስ ቬላ የካቲት ፳፪ ቀን ፲፱፻፹፩ ዓ.ም. 28 እንግሊዝ አርሰናል
12 ተከላካይ ፖል ኒኮላስ አጊላር የካቲት ፳፯ ቀን ፲፱፻፸፰ ዓ.ም. 10 ሜክሲኮ Pachuca
13 በረኛ Guillermo Ochoa ሐምሌ ፮ ቀን ፲፱፻፸፯ ዓ.ም. 37 ሜክሲኮ ክለብ አሜሪካ
14 አጥቂ ሀቪየር ሄርናንዴዝ ባልካዛር ግንቦት ፳፬ ቀን ፲፱፻፹ ዓ.ም. 12 ሜክሲኮ ጉዋዳላጃራ
15 ተከላካይ Héctor Moreno ጥር ፰ ቀን ፲፱፻፹ ዓ.ም. 10 ኔዘርላንድስ AZ
16 ተከላካይ ኤፍሬይን ሁዋሬዝ የካቲት ፲፬ ቀን ፲፱፻፹ ዓ.ም. 19 ሜክሲኮ UNAM
17 አጥቂ ጂዮቫኒ ዶስ ሳንቶስ ግንቦት ፫ ቀን ፲፱፻፹፩ ዓ.ም. 26 ቱርክ ጋላታሳሬይ
18 አከፋፋይ አንድሬስ ጉዋርዳዶ መስከረም ፲፰ ቀን ፲፱፻፸፱ ዓ.ም. 56 እስፓንያ ዴፖርቲቮ ላ ኮሩኛ
19 ተከላካይ Jonny Magallón ኅዳር ፲፪ ቀን ፲፱፻፸፬ ዓ.ም. 52 ሜክሲኮ ጉዋዳላጃራ
20 ተከላካይ Jorge Torres Nilo ጥር ፯ ቀን ፲፱፻፹ ዓ.ም. 8 ሜክሲኮ Atlas
21 አጥቂ Adolfo Bautista ግንቦት ፯ ቀን ፲፱፻፸፩ ዓ.ም. 37 ሜክሲኮ ጉዋዳላጃራ
22 አከፋፋይ Alberto Medina ግንቦት ፳፩ ቀን ፲፱፻፸፭ ዓ.ም. 56 ሜክሲኮ ጉዋዳላጃራ
23 በረኛ Luis Ernesto Michel ሐምሌ ፲፬ ቀን ፲፱፻፸፩ ዓ.ም. 4 ሜክሲኮ ጉዋዳላጃራ

ኡራጓይ[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

አሰልጣኝ፦ ኦስካር ታባሬዝ

ቁጥር ቦታ ተጫዋች የትውልድ ቀን ጨዋታዎች ክለብ
1 በረኛ ፈርናንዶ ሙስሌራ ሰኔ ፱ ቀን ፲፱፻፸፰ ዓ.ም. 6 ኢጣልያ ላዚዮ
2 ተከላካይ ዲዬጎ ሉጋኖ (አምበል) ጥቅምት ፳፫ ቀን ፲፱፻፸፫ ዓ.ም. 42 ቱርክ ፌነርባቼ
3 ተከላካይ ዲዬጎ ጎዲን የካቲት ፱ ቀን ፲፱፻፸፰ ዓ.ም. 38 እስፓንያ ቪላሪያል
4 ተከላካይ ሆርሄ ፉሲሌ ኅዳር ፲ ቀን ፲፱፻፸፯ ዓ.ም. 24 ፖርቱጋል ፖርቶ
5 አከፋፋይ ዎልተር ጋርጋኖ ሐምሌ ፲፮ ቀን ፲፱፻፸፮ ዓ.ም. 28 ኢጣልያ ናፖሊ
6 ተከላካይ ማውሪሺዮ ቪክቶሪኖ ጥቅምት ፩ ቀን ፲፱፻፸፭ ዓ.ም. 4 ቺሌ ኡኒቨርሲዳድ ዴ ቺሌ
7 አጥቂ ኤዲንሰን ካቫኒ የካቲት ፯ ቀን ፲፱፻፸፱ ዓ.ም. 14 ኢጣልያ ፓሌርሞ
8 አከፋፋይ ሰባስቲያን ኤጉሬን ታኅሣሥ ፴ ቀን ፲፱፻፸፫ ዓ.ም. 27 ስዊድን ኤ.አይ.ኬ.
9 አጥቂ ሉዊስ አልቤርቶ ሱዋሬዝ ጥር ፲፮ ቀን ፲፱፻፸፱ ዓ.ም. 30 ኔዘርላንድስ አያክስ
10 አጥቂ ዲዬጎ ፎርላን ግንቦት ፲፩ ቀን ፲፱፻፸፩ ዓ.ም. 62 እስፓንያ አትሌቲኮ ማድሪድ
11 አከፋፋይ አልቫሮ ፔሬራ ኅዳር ፲፱ ቀን ፲፱፻፸፰ ዓ.ም. 15 ፖርቱጋል ፖርቶ
12 በረኛ ኋን ካስቲዮ ሚያዝያ ፱ ቀን ፲፱፻፸ ዓ.ም. 11 ኮሎምቢያ ዴፖርቲቮ ካሊ
13 አጥቂ ሰባስቲያን አብሪዉ ጥቅምት ፯ ቀን ፲፱፻፷፱ ዓ.ም. 56 ብራዚል ቦታፎጎ
14 አከፋፋይ ኒኮላስ ሎዴሮ መጋቢት ፲፪ ቀን ፲፱፻፹፩ ዓ.ም. 4 ኔዘርላንድስ አያክስ
15 አከፋፋይ ዲዬጎ ፔሬዝ ግንቦት ፲ ቀን ፲፱፻፸፪ ዓ.ም. 50 ፈረንሣይ ኤ.ኤስ. ሞናኮ
16 ተከላካይ ማክሲሚሊያኖ ፔሬራ ሰኔ ፩ ቀን ፲፱፻፸፮ ዓ.ም. 37 ፖርቱጋል ቤንፊካ
17 አከፋፋይ ኤጊዲዮ አሪቫሎ ታኅሣሥ ፳፫ ቀን ፲፱፻፸፬ ዓ.ም. 6 ኡራጓይ ፔኛሮል
18 አከፋፋይ ኢግናሲዮ ማሪያ ጎንዛሌዝ ግንቦት ፮ ቀን ፲፱፻፸፬ ዓ.ም. 17 እስፓንያ ቫለንሲያ
19 ተከላካይ አንድሬስ ስኮቲ ታኅሣሥ ፭ ቀን ፲፱፻፷፯ ዓ.ም. 26 ቺሌ ኮሎ-ኮሎ
20 አከፋፋይ አልቫሮ ፈርናንዴዝ ጥቅምት ፩ ቀን ፲፱፻፸፰ ዓ.ም. 7 ቺሌ ኡኒቨርሲዳድ ዴ ቺሌ
21 አጥቂ ሰባስቲያን ፈርናንዴዝ ግንቦት ፲፭ ቀን ፲፱፻፸፯ ዓ.ም. 6 አርጀንቲና ባንፊልድ
22 ተከላካይ ማርቲን ካሴሬስ መጋቢት ፳፱ ቀን ፲፱፻፸፱ ዓ.ም. 19 እስፓንያ ሰቪያ
23 በረኛ ማርቲን ሲልቫ መጋቢት ፲፮ ቀን ፲፱፻፸፭ ዓ.ም. 1 ኡራጓይ ዲፌንሶር ስፖርቲንግ