ይሁኔ በላይ

ከውክፔዲያ
ይሁኔ በላይ

ይሁኔ በላይ ኢትዮጵያ ታዋቂ ዘፋኝ ሲሆን ብዙ ዘመናዊ የሙዚቃ ስራወችን በማቅረብ ይታወቃል።

በተጨማሪ ከባለቤቱ ከወ/ሮ የሺእመቤት ጋራ «ባውዛ» የተባለውን መጽሔት ያዘጋጃል።

የስራ ዝርዝር[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

ማጣቀሻወች[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

ይሁኔ በባሕር ዳር ስታዲዩም