ደስታ

ከውክፔዲያ

ደስታቀንድ ከብቶች በሽታ ስም ነው። በሽታው በአማርኛ ማርዬ እና በትግርኛ «ጉልሃይ» በመባል ይታወቃል። ይህ የቫይረስ በሽታ ለብዙ ዘመናት የከብቶችን እልቀት በማስከተል ችግር ፈጥሮ ነበር።

በዓለም የእንስሳት ሓኪሞችና በሌሎችም ሕብረት ይህ በሽታ በ፳፻፫ ዓ.ም. ከዓለም ላይ ጠፍቷል። የሰው ልጅ እስካሁን ከምድር ላይ ያጠፋው ደስታናን ፈንጣጣን ነው። ፈንጣጣ የጠፋው በ፲፱፻፸፪ ዓ.ም. ነበር። ለሁለቱም በሽታዎች መጥፋት ዋና ምክንያቶች ጥሩ የመከላከያ ክትባቶች መኖርና የሕዝብ ትብብር ናቸው።

የውጭ ማያያዣዎች[ለማስተካከል | ኮድ አርም]