ደንደስ

ከውክፔዲያ
ደንደስ

ደንደስ በሰዎችና አፅም ባላቸው እንስሶች ስነ አካል ውስጥ በጀርባ ላይ ከራስ እስከ ጅራት ድረስ የሚዘረጋ የአጥንቶች ዓምድ ነው።