ድጂታል ክፍተት
ከውክፔዲያ
ድጂታል ክፍተት በኮምፒውተር ጥናትና በሥነ ኅብረተሠብ ረገድ ለዘመናዊው መረጃና መገናኛ ቴክኖሎጂ ግንኙነት ካላቸው ሕዝቦች (የመረጃ ኅብረተሠብ) እና ግንኙነት ከሌላቸው መካከል የሚገኘው ልዩነት ይገልጻል።
| ጅምር! (ይህ አጭር ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። እርስዎ ሊያስፋፉት ይችላሉ!) |