ጋበሮኔ

ከውክፔዲያ
ዘልለው ለመሔድ፦ የማውጫ ቁልፎች, ፍለጋ

ጋበሮኔ (Gaborone) የቦትስዋና ዋና ከተማ ነው።

ጋበሮኔ ከሰው ሰራሽ መንኮራኩር ሲታይ

የሚኖርበት የህዝብ ቁጥር (1997 ዓ.ም.) 208,411 ሆኖ ይገመታል። ከተማው 24°45′ ደቡብ ኬክሮስ እና 25°55′ ምሥራቅ ኬንትሮስ ላይ ተቀምጦ ይገኛል።

ከተማው በ1956 ዓ.ም. ተሠርቶ አለቃውን ጋበሮኔ ለማክበር ጋበሮኔስ ተሰየመ። በ1957 ዓ.ም. የእንግሊዝ ቅኝ ግዛት መቀመጫ ከማፈኪንግ ወዲህ ተዛወረ። በ1961 ዓ.ም. ስሙ ከ'ጋበሮኔስ' ወደ 'ጋቦሮኔ' ተለወጠ።

የኔ መሣርያዎች

Variants
Actions
የማውጫ ቁልፎች
ጠቃሚ መሣሪያዎች
በሌሎች ቋንቋዎች