ግሥላ
ከWikipedia
| ?ግሥላ | ||||||||||||||
|---|---|---|---|---|---|---|---|---|---|---|---|---|---|---|
አንድ በኬንያ የተነሳ ግሥላ
|
||||||||||||||
|
|
||||||||||||||
| ሳይንሳዊ ደረጃ መስጫ | ||||||||||||||
|
||||||||||||||
|
|
||||||||||||||
| Panthera pardus (Linnaeus, 1758) |
||||||||||||||
![]() |
||||||||||||||
|
|
||||||||||||||
|
|
ግሥላ (በባዮሎጂ ባለሞያዎች Panthera pardus በሚል ሥያሜ የሚታውቀው), በእስያ, በአፍሪካና በመካከለኛው ምሥራቅ የሚገኝ አውሬ ነው።
[ለማስተካከል] መለያ ገጽታዎቹ
የአንድ ጎልማሳ ግሥላ ክብደት ከ35 እስከ 80 ኪ.ግ ሲደርስ በርዝመት ከ 90 ሴ.ሜ እስከ 1,60 ሜ.ና በአፍሪካ የሚገኛ ዘር እስከ 1,90 ሜ ይደርሳል ። ከመሬት እስከ ሆዱ ከ50 እስከ 70 ሴ.ሜ ቁመት ሲኖረው ጭራው ደግሞ እስከ 100 ሴ.ሜ ርዝማኔ ያሳያል ። ሴቲቱ ከወንዱ አነስ ትላለች ። በዱር ሲኖር እስከ 10 አመት እንደሚኖር ሲታወቅ በሰው ተይዘው ሲኖሩ እስከ 20 አመት እድሜ ያስመዘገቡ ግሥሎች አሉ።
- ↑ Cat Specialist Group (2002). Panthera pardus. 2006 IUCN Red List of Threatened Species. IUCN 2006. Retrieved on 12 May 2006. Database entry includes justification for why this species is of least concern
