ግዳንስክ

ከውክፔዲያ
(ከግዳስንክ የተዛወረ)
ግዳንስክ

ግዳንስክ (ፖሎንኛ፡-Gdańsk /ግዳኝስክ/) በፖሎኝ የሚገኝ ከተማ ነው። 460,815 ሰዎች ይኖሩበታል።