ጥርስ(ማሽን)

ከውክፔዲያ
ዘልለው ለመሔድ፦ የማውጫ ቁልፎች, ፍለጋ
ሁለት የተናከሱ ጥርሶች፡ አንስተኛው ጥርስ ከትልቁ ጥርስ በበለጠ ፍጥነት ይዞራል። የሁለቱም ጠምዛዥ ጉልበት ግን አንድ ነው

ጥርስ ተሽከርካሪ ማሽኝ ሲሆን እላዩ ላይ በተቀረጹ ጥርሶች የሌላን አካል ጥርስ በመንከስ ጠምዛዥ ጉልበትን ከአንድ አካል ወደ ሌላ የሚያስተላልፍ ነው። ሁለት ወይም ከዚያ በላይ ጥርሶች ተባብረው ሲሰሩ አስተላላፊ(ትራንስሚሽን) ይሰኛሉ። ጥርሶች የአንድን ሃይል ምንጭ አቅጣጫ፣ መጠንና ፍጥነት ቀይረው ማስተላለፍ ይችላሉ። ስለሆነም ለመኪና ማርሽነት ግልጋሎት ይሰጣሉ። በጥርስ ቁጥሮች ልክ ትክክለኛ የፍጥነት ውድር መቀመር ስለሚቻል ጥርሶች ለሰዓት ስራ ያገለግላሉ።

[ለማስተካከል] የተለያዩ የጥርስ አይነቶች

የኔ መሣርያዎች

Variants
Actions
የማውጫ ቁልፎች
ጠቃሚ መሣሪያዎች
በሌሎች ቋንቋዎች