ኬክሮስና ኬንትሮስ 35°36′ ሰሜን ኬክሮስ እና 117°02′ ምሥራቅ ኬንትሮስ
ጩፉ (ቻይንኛ፦ 曲阜) የቻይና ከተማ ነው።
ኮንግ-ፉጸ በ551 ዓክልበ. የተወለደበት ከተማ ከመሆኑ ይልቅ የቻይና መጀመርያ ንጉሥ ኋንግ ዲ ደግሞ ሾው ጪው በሚባል ሠፈር እንደ ተወለደ ይታመናል። በተጨማሪ የኋንግ ዲ ልጅና ተከታይ ሻውሃው ዋና ከተማውን ከዥዎሉ ወደ ጩፉ አዛውሮ በዙሪያው እንደ ሞተ ስለሚታመን መቃብሩ ነው የሚባልለት ቦታ እስካሁን ሊታይ ይቻላል።