ፍሎረንስ፥ አሪዞና

ከውክፔዲያ
ዘልለው ለመሔድ፦ የማውጫ ቁልፎች, ፍለጋ

ፍሎረንስ (Florence) በፒናል ካውንቲአሪዞናዩናይትድ ስቴትስ የሚገኝ ከተማ ነው። በ2000 እ.ኤ.አ. የከተማው የሕዝብ ብዛት 17,054 ነበር። ከተማው የፒናል ካውንቲ መቀመጫ ነው። የአሪዞና ስቴትም ትልቁ ወህኒ-ቤት በፍሎረንስ ይገኛል።

[ለማስተካከል] መልከዓ-ምድር

AZMap-doton-Florence.png

ፍሎረንስ በ33°2'32" ሰሜን እና 111°23'4" ምዕራብ ይገኛል። 21.5 ካሬ ኪ.ሜ. ቦታ ሲሸፍን ከዚህ ውስጥም ምንም ቦታ ውሃ አልሸፈነም።

[ለማስተካከል] የሕዝብ እስታቲስቲክስ

በ2000 እ.ኤ.አ. 17,054 ሰዎች ፣ 2,226 ቤቶች እና 1,540 ቤተሰቦች በከተማው ይገኛሉ። የሕዝብ ስርጭት 794.3 በ1 ካሬ ኪ.ሜ. ነው።

የኔ መሣርያዎች

Variants
Actions
የማውጫ ቁልፎች
ጠቃሚ መሣሪያዎች
በሌሎች ቋንቋዎች