ፖርቱ

ከውክፔዲያ
ፖርቱ
Porto
ክፍላገር ኖርቴ
የሕዝብ ብዛት
   • አጠቃላይ 231,800

ፖርቱ (ፖርቱጊዝኛ፦ Porto) የፖርቱጋል ከተማ። ስሙም በፖርቱጊዝኛ «ወደብ» ማለት ሲሆን የሮማይስጥ ስሙ ፖርቱስ ካሌ የሀገሩ ሞክሼ ሆነ።