1966
ከውክፔዲያ
| ክፍለ ዘመናት፦ | 19ኛ ምዕተ ዓመት - 20ኛ ምዕተ ዓመት - 21ኛ ምዕተ ዓመት |
| አሥርታት፦ | 1930ዎቹ 1940ዎቹ 1950ዎቹ - 1960ዎቹ - 1970ዎቹ 1980ዎቹ 1990ዎቹ |
| ዓመታት፦ | 1963 1964 1965 - 1966 - 1967 1968 1969 |
1966 አመተ ምኅረት
- መስከረም 14 ቀን - ጊኔ-ቢሳው ነጻነቱን ከፖርቱጋል አዋጀ።
- ነሐሴ 3 ቀን - ሪቻርድ ኒክሰን ማዕረጉን ተዉና በሱ ፈንታ ጄራልድ ፎርድ አዲስ የአሜሪካ ፕሬዚዳንት ሆኑ።
- ጳጉሜ 5 ቀን - ጊኔ-ቢሳው ነጻነቱን ከፖርቱጋል አገኘ።
- መንግስቱ ኃይለ ማርያም ብኢትዮጵያ ሥልጣን ያዘ።
- የማላዊ ዋና ከተማ ከዞምባ ወደ ሊሎንጔ ተዛወረ።
| ጅምር! (ይህ አጭር ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። እርስዎ ሊያስፋፉት ይችላሉ!) |