ዲሴምበር
ከውክፔዲያ
(ከDecember የተዛወረ)
ዲሴምበር (እንግሊዝኛ: December) በጎርጎርያን ካሌንዳር ውስጥ 12ኛው ወር ነው። በኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠር ይህ ወር የኅዳር መጨረቫና የታኅሣሥ መጀመርያ ነው።
| ጅምር! (ይህ አጭር ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። እርስዎ ሊያስፋፉት ይችላሉ!) |