ሰፕቴምበር
ከውክፔዲያ
(ከSeptember የተዛወረ)
ሰፕቴምበር (እንግሊዝኛ: September) በጎርጎርያን ካሌንዳር ውስጥ 9ኛው ወር ነው። በኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠር ይህ ወር የነሐሴ መጨረቫ፣ ጳጉሜና የመስከረም መጀመርያ ነው።
| ጅምር! (ይህ አጭር ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። እርስዎ ሊያስፋፉት ይችላሉ!) |