አባል:Nurhussen Gashu

ከውክፔዲያ

Nurhussen Gashu ( ኑርሁሴን ጋሹ ) (نور حسين جاشو)

ሙሉ ስም: ኑርሁሴን ጋሹ ዑመር

ትውልድ ቢቸና

እድገት: አዲስ አበባ ጉለሌ ክ/ከተማ ሸህ ሆጀሌ (ሸጎሌ) ሰፈር

ትምህርት: በላይ ዘለቀ የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት ከዛም አወሊያ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት

የመጀመሪያ ዲግሪ: በባህርዳር ዩኒቨርሲቲ ስር ኮተቤ ዲስትሪክት በሒሳብ Bachelor's Degree

የተለያዩ ሐይማኖታዊ ኮርሶችን ከተለያዩ ሀገራት (ኢትዮጵያ፣ ሱዳን፣ ኩዌት)

ስራ:- ኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር 7 አመት ከዛም ነሲሓ ቲቪ 3 አመት

በአሁን ሰአት: ሁዳ መልቲሚዲያ ላይ በመስራት ላይ ይገኛል።