አባል:Teme hadiya

ከውክፔዲያ

ጠቅላይ ሚንስቴ ዶ/ር አብይ አህመድ በትናንትናው የምሁራን ውይይት መድረክ ላይ ለእንቁ አንጋፋው ለተፎካካሪ ፓለቲካ ፓርቲዎች መሪ ለሆኑት ፕሮፌሰር beyene petros ልዩ አቀባበል ያደረገላቸው ለምን ይመስላችኋል እኚህ እንቁ የፖለቲካ ምሁርና ሳይንቲስት ለሀገራች ያበረከቱት ውለታ በጭብጨባ ብቻ የሚበቃ አይደለም ከደርግ ሱልጣን ጀምረው ዛሬ ላይ እየታየ ያለውን የብርሃን ጭላንጭል እንድናይ በግንባር ቀደምነት ሲታገሉ የኖሩና አሁንም እየታገሉ ያሉት ኢትዮጵያ ያፈራቸው የዲሞክራሲ ሞዴል ናቸው

እኚህን ምሁር ፕሮፌሰር beyene ጴጥሮስን ፈጽሞ አለማዲነ አይቻልምቅ ምክንያቱም እኚህ ምሁር ለኢትዮጵያ ካደረጉት ይልቅ ያላደረጉትን መቁጠር ይቀላል ለምን ያላችሁኝ እንደሆነ ያደረጉትን ውለታ መቁጠርው ከብዛቱ አንጻር ያዳግታልና።

by Teme hadiya http://temehadiya

/