Jump to content

ፓርላማ

ከውክፔዲያ

ፓርላማ ወይም የተወካዮች ምክር ቤት የሚባለው የህግ አውጭ ምክር ቤት ነው። ቃሉ የመጣው ከፈረንሳይኛ ቋንቋ ሲሆን ትርጉሙም መነጋገር ማለት ነው። በአብዛኛው የምዕራባዊያን ሚኒስትራዊ አስተዳደር በሚከተሉ ሀገሮች ይተገበራል። በኢትዮጵያም ህዝቦች በየአምስት አመቱ የሚመርጧቸው ተወካዮቻቸው የሚገኙበት ምክር ቤት ነው።

ደግሞ ይዩ[ለማስተካከል | ኮድ አርም]