Jump to content

ሮበርት ኢርሊክ

ከውክፔዲያ
ሮበርት ሊሮይ ኢርሊክ

ሮበርት ሊሮይ ኢርሊክ ጁኒየር (Robert Leroy Ehrlich, Jr.) አሜሪካ የሪፐብሊካን ፖለቲከኛና የሜሪላንድ አገረ ገዥ ነበር። ሮበርት ከ1994 እስከ 2003 እ.ኤ.ኣ. ድረስ በኮንግረስ ውስጥ አገልግሏል። ሮበርት በኅዳር 16 ቀን 1950 (1957 እ.ኤ.አ) በአርበተስ ሜሪላንድ ተወለደ። ከ2003 እ.ኤ.ኣ. ጀምሮ እስካ ጥር 2007 እ.ኤ.ኣ. ድረስ የሜሪላንድ ከንቲባ የነበረ ሲሆን በአሁኑ ወቅት ግን በዲሞክራቱ ማርቲን ኦማሊ ተተክቷል።