Jump to content

አመንቺ ጅረት

ከውክፔዲያ
(ከተለዋዋጭ ጅረት የተዛወረ)

አመንቺ ጅረት የኤሌክትሪክ ቻርጅ የሚሄድበትን አቅጣጫ እየቀየረ ሲጓዝ የሚፈጠር ጅረት ነው። ቀጥተኛ ጅረት የኤሌክትሪክ ቻርጅ በአንድ አቅጣጫ ብቻ ሲጓዝ የሚፈጠር ጅረት ነው።

ታሪክ[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

ምንጨት፣ ስርጭት፣ የመኖሪያ ቤት ሃይል ስርጭት[ለማስተካከል | ኮድ አርም]