ታኅሣሥ ፲
(ከታኅሣሥ 10 የተዛወረ)
ታኅሣሥ ፲ ቀን በኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠር የዓመቱ ፻ኛው እና የመፀው ወቅት ፸፭ተኛው ቀን ነው። ከዚህ ዕለት በኋላ እስከ ዓመቱ መጨረሻ ድረስ፣ በ ዘመነ ሉቃስ ፪፻፷፮ ቀናት በ ዘመነ ዮሐንስ፤ በ ዘመነ ማቴዎስ፤ እና በ ዘመነ ማርቆስ ደግሞ ፪፻፷፭ ቀናት ይቀራሉ።
ዓቢይ ታሪካዊ ማስታወሻዎች[ለማስተካከል | ኮድ አርም]
- ፲፱፻፵፯ ዓ/ም - የሀገር ፍቅር አዳራሽ የንጉሠ ነገሥቱን የአሜሪካ የመጀመሪያ ጉብኝት የፎቶ አውደ-ትርዒት ለማቅረብ በተወጠነ ዓላማ መሠረት በዚህ ዕለት ተመርቆ ተከፈተ።
ልደት[ለማስተካከል | ኮድ አርም]
ዕለተ ሞት[ለማስተካከል | ኮድ አርም]
ዋቢ ምንጮች[ለማስተካከል | ኮድ አርም]
- {{en]]
የኢትዮጵያ ወራት | |
---|---|
መስከረም - ጥቅምት - ኅዳር - ታኅሣሥ - ጥር - የካቲት - መጋቢት - ሚያዝያ - ግንቦት - ሰኔ - ሐምሌ - ነሐሴ - ጳጉሜ |
ጅምር! ይህ አጭር ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። አሁን ሊያስፋፉት ይችላሉ! |