Jump to content

ናስ

ከውክፔዲያ
(ከነሐስ (ብረታብረት) የተዛወረ)
ናስ

ናስ (ነሐስ)መዳብና የቆርቆሮ (ወይም የዚንክ ወይም የሌላ ብረታብረት አይነት) ውሑድ (ቅልቅል) ነው። ጽኑና ዘላቂ ሆኖ በስው ልጅ ስራዎች አያሌ ጥቅሞች አሉት። በጥንት የታወቀው 'የነሐስ ዘመን' የተሰየመው በዚህ ቅልቅል በመስፋፋቱ ነበር።