Jump to content

ኑዋዱ ኔኽት

ከውክፔዲያ
(ከኑዋዱ ኔክት የተዛወረ)

ኑዋዳ ኔኽትአይርላንድ አፈ ታሪክ ለ6 ወር ብቻ (21 እስከ 22 ዓም ድረስ) የአየርላንድ ከፍተኛ ነጉሥ ነበር።

የአይርላንድ ታሪኮች እንዳሉት፣ ቀዳሚውን ኤቴርስኬል ከገደለ በኋላ፣ ለ'ሁለት ወራት' ወይም ፮ ወሮች ቆየ፣ ከዚያም የኤቴርስኬል ልጅ ኮናይረ ሞር ገደለውና በፈንታው ገዛ።