Jump to content

ገመና

ከውክፔዲያ
(ከገመና ድራማ የተዛወረ)

ገመናኢትዮጵያ የተሰራ ተከታታይ የቴሌቪዥን ድራማ ነው። በኢትዮጵያ ዉስጥም ሆነ በዉጭ ሃገር ባሉ አማርኛ ቋንቋን አድምጠው በሚረዱ ሰዎች ዘንድ ተወዳጅ የሆነ አዝናኝ ደራማ ነው ። ደራማው በአሁኑ ወቅት በብቸኛው የኢትዮጵያ ቴሌቭዥን በየሳምንቱ ይተላለፋል ።