Jump to content

ፕዌርቶ ሪኮ

ከውክፔዲያ
(ከፕወርቶ ሪኮ የተዛወረ)
የፕዌርቶ ሪኮ ሥፍራ

ፕዌርቶ ሪኮካሪቢያን ባህር የሚገኝ የአሜሪካ ደሴት ግዛት ነው።

የደሴቱ ዱሮ ኗሪ ስም «ቦሪንኰን» እስካሁን ከ«ፕዌርቶ ሪኮ» ጋራ አንድላይ ይሰማል።