Jump to content

አልጎሪዝም

ከውክፔዲያ
(ከAlgorithms የተዛወረ)

አልጎሪዝም የአንድን ስሌት ውጤትን በአጭርና ሊደጋገም በሚቻል መንገድ ለመፈታት የሚያስችል ዘዴ ነው። ብዙውን ጊዜ የኮምፒውተር ፕሮግራም ላይ አገልግሎት ቢውልም፡ የተለያዪ የሂሳብና የሳይንስን ችግሮች ለመፍታት ይጠቅማል።