Jump to content

ፕዌርቶ ሪኮ

ከውክፔዲያ
(ከPuerto rico የተዛወረ)
የፕዌርቶ ሪኮ ሥፍራ

ፕዌርቶ ሪኮካሪቢያን ባህር የሚገኝ የአሜሪካ ደሴት ግዛት ነው።

የደሴቱ ዱሮ ኗሪ ስም «ቦሪንኰን» እስካሁን ከ«ፕዌርቶ ሪኮ» ጋራ አንድላይ ይሰማል።