ሄንሪ ፎርድ

ከውክፔዲያ
Jump to navigation Jump to search
ሄንሪ ፎርድ 1911 ዓም

ሄንሪ ፎርድ (1855-1939 ዓም) የአሜሪካ ነጋዴና የፎርድ ሞቶር ድርጅት መስራች ሲሆኑ በመኪና ታሪክ አንጋፋ ሚና አጫውተዋል።