ህንድ
Jump to navigation
Jump to search
|
ህንድ ሪፐብሊክ |
||||||
|---|---|---|---|---|---|---|
|
||||||
| ብሔራዊ መዝሙር: जन गण मन (हिन्दी) |
||||||
| ዋና ከተማ | ኒው ዴሊ | |||||
| ብሔራዊ ቋንቋዎች | ህንዲ እንግሊዝኛ |
|||||
| መንግሥት ፕሬዝዳንት ጠቅላይ ሚኒስትር |
ፓርለሜንታዊ ፌዴራል ሪፐብሊክ ራም ናጥ ኮቪንድ ናረንድራ ሞዲ |
|||||
| የመሬት ስፋት አጠቃላይ (ካሬ ኪ.ሜ.) |
3,287,263 (7ኛ) |
|||||
| የሕዝብ ብዛት የ2017 እ.ኤ.አ. ግምት |
1,326,572,000 |
|||||
| ገንዘብ | ሩፔ ህንድ (₹) | |||||
| የሰዓት ክልል | UTC +5:30 | |||||
| የስልክ መግቢያ | 91 | |||||
| ከፍተኛ ደረጃ ከባቢ | .in | |||||
[[|left|thumb| ውብ የህንድ ሴት
]]
ህንድ ወይም ህንደኬ (ሂንዲ፦ भारत) በይፋ የህንድ ሬፑብሊክ (ሂንዲ፦ भारतीय गणराज्य) በደቡብ እስያ ውስጥ የምትገኝ ሀገር ናት። በመሬት ስፋት ከዓለም ፯ኛው ትልቅ እና በሕዝብ ብዛት ደግሞ ፪ኛው ትልቅ ሀገር ናት። ህንድ ከዚሁ በተረፈ በፊልም ኢንዱስትሪ የምትታወቀ አገር ናት። የፊልማቸወ መጠሪያ ቦሊውድ (Bollywood) ተብሎ ይታወቃለ።
ግዛቶች[ለማስተካከል | ኮድ አርም]
ክፍለ ሀገሮች[ለማስተካከል | ኮድ አርም]
- አንድረ ፕረዴሽ
- አረናቸል ፕረዴሽ
- አሳም
- ጨቲስገርህ
- ጎአ
- ጉጅራት
- ሀሪያና
- ሂማቸል ፕረዴሽ
- ጃሙና ካሽሚር
- ጃርኸንድ
- ካርናተከ
- ኬረለ
- ማድየ ፕረዴሽ
- ማሀራሽትረ
- መኒፑር
- ሜግሀላያ
- ሚዞረም
- ናገላንድ
- ኦዲሻ
- ፓንጃብ
- ራጀስጣን
- ሲኪም
- ተሚል ናዱ
- ትሪፑረ
- ኡተር ፕረዴሽ
- ኡተራኸንድ
- ምዕራብ ቤንጋል
የኅብረት ግዛቶች[ለማስተካከል | ኮድ አርም]
| |||||||||||||