ለመኖር

ከውክፔዲያ
Jump to navigation Jump to search
ለመኖር
በዛወርቅ አስፋው አልበም
የተለቀቀው ፳፻፪ እ.ኤ.አ. (ካሴትና ሲዲ)
ቋንቋ አማርኛ
አሳታሚ ትዝታ ፕሮዳክሽንስ


ለመኖር በ፳፻፪ እ.ኤ.አ. የወጣ የበዛወርቅ አስፋው አልበም ነው።

የዘፈኖች ዝርዝር[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

«አሜን» በሲዲ ላይ ብቻ ነው የሚገኘው።

የዘፈኖች ዝርዝር
ተ.ቁ. አርዕስት
1. «ፖሊሱ»
2. «ሲመሽ»
3. «ለመኖር»
4. «የማይገባው»
5. «የማነሽ ይሉኛል»
6. «ብታማም»
7. «ያገሬ አየር ጥራኝ»
8. «ሰው ማመን»
9. «ልሂድ ልሰደደው»
10. «ቻለው»
11. «አሜን»