ሉካስ ትዋላ
Appearance
|
ሉካስ ትዋላ |
|||
|---|---|---|---|
| ሙሉ ስም | ሉካስ ቦንጋኔ ትዋላ | ||
| የትውልድ ቀን | ጥቅምት ፱ ቀን ፲፱፻፸፬ ዓ.ም. | ||
| የትውልድ ቦታ | ኔልስፕሩዊት፣ ደቡብ አፍሪካ | ||
| ቁመት | 171 ሳ.ሜ. | ||
| የጨዋታ ቦታ | ተከላካይ | ||
| የወጣት ክለቦች | |||
| ዓመታት | ክለብ | ጨዋታ | ጎሎች |
| ሴንትስ | |||
| ኦርላንዶ ፓይሬትስ | |||
| ፕሮፌሽናል ክለቦች | |||
| ከ2004 እ.ኤ.አ. | ኦርላንዶ ፓይሬትስ | 88 | (12) |
| ብሔራዊ ቡድን | |||
| ከ2005 እ.ኤ.አ. | ደቡብ አፍሪካ | 23 | (1) |
| የክለብ ጨዋታዎችና ጎሎች ለአገር ውስጥ ሊግ ብቻ የሚቆጠሩ ሲሆን እስከ ግንቦት ፳፰ ቀን ፳፻፪ ዓ.ም. ድረስ ትክክል ናቸው። የብሔራዊ ቡድን ጨዋታዎችና ጎሎች እስከ ግንቦት ፳፰ ቀን ፳፻፪ ዓ.ም. ድረስ ትክክል ናቸው። | |||
ሉካስ ቦንጋኔ ትዋላ (ጥቅምት ፱ ቀን ፲፱፻፸፬ ዓ.ም. ተወለደ) ደቡብ አፍሪካዊ እግር ኳስ ተጫዋች ነው። ለኦርላንዶ ፓይሬትስ እና ለደቡብ አፍሪካ በተከላካይነት ይጫወታል።
