ሉጋይድ ላይግዴክ

ከውክፔዲያ

ሉጋይድ ላይግዴክአይርላንድ አፈ ታሪክ ከ510 እስከ 503 ዓክልበ. ግድም ድረስ የአየርላንድ ከፍተኛ ነጉሥ ነበር።

አብዛኛው የአይርላንድ ታሪኮች እንዳሉት የሉጋይድ ዘመን ለ7 ዓመታት ቆየ። በተለይ የላውድ አቆጣጠሮች (1014 ዓም ተቀነባብሮ) እና የድሮ አቆጣጠር በመከተል፣ ይህ ከ510 እስከ 503 ዓክልበ. ድረስ ይሆናል። (በኋላ የታዩት ታሪኮች ግን ከዚያ በፊት ያደርጉታል።)