ሉጋይድ ማክ ኮን

ከውክፔዲያ
Jump to navigation Jump to search

ሉጋይድ ማክ ኮን210 እስከ 240 ዓም ድረስ የአየርላንድ ከፍተኛ ነጉሥ ነበር።

የቲገርናቅ ዜና መዋዕል (1080 ዓም ተቀነባብሮ) ዘንድ የሉጋይድ ዘመን በ210 ዓም እንደ ጀመረ፣ ለ፴ ዓመት እንደ ገዛ ይዘግባል። ሌሎቹም ምንጮች ፴ ዓመታት ገዛ በማለት ይስማማሉ።