ሊቢያ
ከውክፔዲያ
|
ሊቢያ ሬፑብሊክ |
||||||
|---|---|---|---|---|---|---|
|
||||||
| ዋና ከተማ | ትሪፖሊ |
|||||
| ብሔራዊ ቋንቋዎች | አረብኛ | |||||
| መንግሥት ፕሬዝዳንት ጠቅላይ ሚኒስትር |
|
|||||
| የመሬት ስፋት አጠቃላይ (ካሬ ኪ.ሜ.) |
1,759,540 (16ኛ) |
|||||
| ገንዘብ | ዲናር | |||||
| የሰዓት ክልል | UTC +2 | |||||
| የስልክ መግቢያ | 218 | |||||
ሊቢያ በሰሜን አፍሪካ የምትገኝ ሀገር ስትሆን ከሜድትራኒያን ባሕር ፣ ግብፅ ፣ ሱዳን ፣ ቻድ ፣ ኒጄር ፣ አልጄሪያ ፣ እና ቱኒዚያ ጋር ድንበር አላት። ሀገሪቱ ሕገ መንግስት የላትም። የምተመራው በእስላም ሕጎች ነው። ለ42 አመታት እስከ 2003 ዓ.ም. ሕዝባዊ ጦርነት ድረስ አገሪቱን በብቸኝነት ያስተዳድሩት ሞአመር ጋዳፊ የአፍሪካ አገሮች አንድ አገር መሆን አለባቸው ስማቸውም «የተባበሩት የአፍሪካ አገራት» ተብሎ መጠራት አለበት ብለው ያምኑ ነበር።
|
||||||||||||||||||||||||||||