ላፈርሰው ነው

ከውክፔዲያ

ታላቅ አዳራሽ ሰርቼ

መቃን መድረኩን አበጅቼ

አፈሰሰብኝ ክዳኑ

ላፈርሰው ነው እዘኑ