ልብስ ስፌት መኪና

ከውክፔዲያ

የመጀመሪያው የልብስ ስፌት መኪና የተፈጠረው የኢንደስትሪ አብዮት በተካሄደበት ዘመን በእንግሊዙ ቶማስ ሴንት 1790 ላይ ነው። ይህ ማሽን የተፈጠረበት ዋና ምክንያት በልብስ ማምረቻ ኩባንያወች ዘንድ የሚካሄደውን የእጅ ስፌት ስራ ለመቀነስ ነበር።

መርፌው ጨርቁን ቀዶ ወደታች ሲወርድ ተሽከርካሪው መቃትን ወራጅ ክሩን በመጥለፍ ስፌት ይሰራል