ከ«ነሐሴ ፴» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት
Content deleted Content added
No edit summary |
ጥNo edit summary |
||
መስመር፡ 11፦ | መስመር፡ 11፦ | ||
* [[1897]] - [[ጃፓን]] በ[[ሩሲያ]] አሸንፎ በ[[ፖርትስመስ ኒው ሃምፕሽር]] ውል ተፈራረሙ። |
* [[1897]] - [[ጃፓን]] በ[[ሩሲያ]] አሸንፎ በ[[ፖርትስመስ ኒው ሃምፕሽር]] ውል ተፈራረሙ። |
||
* [[1964]] - የ[[ፍልስጤም]] ተዋጊዎች በ[[ሙንከን ጀርመን]] በተደረገ [[ኦሊምፒክ ጨዋታ]] 11 የ[[እስራኤል]] ተወዳዳሪዎችን ገደሉ። |
* [[1964]] - የ[[ፍልስጤም]] ተዋጊዎች በ[[ሙንከን ጀርመን]] በተደረገ [[ኦሊምፒክ ጨዋታ]] 11 የ[[እስራኤል]] ተወዳዳሪዎችን ገደሉ። |
||
[[Category:ዕለታት]] |
እትም በ16:47, 15 ጁን 2006
ነሐሴ 30 ቀን: አስተማሮች ቀን በሕንደኬ (የራዳክሪሽናን ልደት)...
ታሪካዊ ማስታወሻዎች
- 1641 - በኢጣልያ ካስትሮ የሚባል ከተማ በሮማ ፓፓ ላይ አመጽ አድርጎ፡ የፓፓ ሃያላት አጠፉት።
- 1658 - በለንደን እንግሊዝ 10 ሺህ ሕንጻዎች ያጠፋ ታላቅ እሳት ጀመረ።
- 1775 - የአሜሪካ ነጻነት አብዮት ከእንግሊዝ በፓሪስ ውል ተጨረሰ።
- 1790 - የአንድ ሳምንት ባሕር ውግያ በእንግሊዝና በእስፓንያ መካከል ከቤሊዝ አጠገብ ጀመረ።
- 1862 - 3ኛ ናፖሊዎን ተማርኮ ፈረንሳይ ረፑብሊክ አዋጀ።
- 1878 - ከ30 አመት ትግል በኋላ፣ የአፓቺ አለቃ ጀሮኒሞ በአሪዞና እጅን ሰጠ።
- 1897 - ጃፓን በሩሲያ አሸንፎ በፖርትስመስ ኒው ሃምፕሽር ውል ተፈራረሙ።
- 1964 - የፍልስጤም ተዋጊዎች በሙንከን ጀርመን በተደረገ ኦሊምፒክ ጨዋታ 11 የእስራኤል ተወዳዳሪዎችን ገደሉ።