ከ«ኦማር ሀሳን አህመድ አል-በሽር» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

ከውክፔዲያ
Content deleted Content added
robot Adding: arz:عمر البشير
No edit summary
መስመር፡ 1፦ መስመር፡ 1፦
[[File:Omar al-Bashir, 12th AU Summit, 090202-N-0506A-137.jpg|thumb|ኦማር አል-በሽር]]

'''ፊልድ ማርሻል ኦማር ሀሳን አህመድ አል-በሽር''' የ[[ሱዳን]] ፕሬዝዳንት ናቸው። አል በሽር ሆሽ ቦናጋ በሚባል ሱዳን ውስጥ በሚገኝ አንድ አነስተኛ ሠፈር ውስጥ በ{{ቀን2|1|January}} [[1936]] (Jan. 1, 1944 እ.ኤ.ኣ.) ተወለዱ። አል በሽር ገና ልጅ እያሉ ነው [[ካይሮ]] በሚገኝ የወታደር ማሰልጠኛ ትምህርት ቤት የገቡት። ከዚያም ቀስ በቀስ በደረጃ እያደጉ መጡ። በ{{ቀን|16 October}}, [[1986]] (Oct. 16, 1993) የሱዳን ፕሬዝዳንት ሆኑ።

እትም በ09:00, 30 ማርች 2009

ኦማር አል-በሽር

ፊልድ ማርሻል ኦማር ሀሳን አህመድ አል-በሽርሱዳን ፕሬዝዳንት ናቸው። አል በሽር ሆሽ ቦናጋ በሚባል ሱዳን ውስጥ በሚገኝ አንድ አነስተኛ ሠፈር ውስጥ በታኅሣሥ 22 ቀን 1936 (Jan. 1, 1944 እ.ኤ.ኣ.) ተወለዱ። አል በሽር ገና ልጅ እያሉ ነው ካይሮ በሚገኝ የወታደር ማሰልጠኛ ትምህርት ቤት የገቡት። ከዚያም ቀስ በቀስ በደረጃ እያደጉ መጡ። በጥቅምት 6 ቀን, 1986 (Oct. 16, 1993) የሱዳን ፕሬዝዳንት ሆኑ።