ከ«አምቦ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

ከውክፔዲያ
Content deleted Content added
robot Adding: nl:Ambo (stad)
robot Adding: es:Ambo (Etiopía)
መስመር፡ 14፦ መስመር፡ 14፦


[[en:Ambo, Ethiopia]]
[[en:Ambo, Ethiopia]]
[[es:Ambo (Etiopía)]]
[[fr:Ambo (Éthiopie)]]
[[fr:Ambo (Éthiopie)]]
[[nl:Ambo (stad)]]
[[nl:Ambo (stad)]]

እትም በ02:57, 19 ጁላይ 2009

አምቦኢትዮጵያኦሮሚያ ክልል ከተማ ሲሆን በምዕራብ ሸዋ ዞን ና በአምቦ ወረዳ ይገኛል። በ1998 ማዕከላዊ የስታትስቲክስ ባለስልጣን እንደተመነው የ49,421 ሰው መኖሪያ ሲሆን ከነሱም 24,671 ወንዶችና 2475 ሴቶች ይገኙበታል።[1]

በሌላ ገለልተኛ ትምና ደግሞ የ43,029 ሰው መኖሪያ ተደርጎ ተገምቷል። የከተማው አቀማመጥ በ11°28′ ሰሜን ኬክሮስ እና 36°12′ ምሥራቅ ኬንትሮስ ላይ ነው።[2]


ምንጮች

  1. ^ ማዕከላዊ የስታትስቲክስ ባለስልጣን, population.pdf
  2. ^ Butler, Rhett A., 2005 population estimates for cities in Ethiopia