ከ«የኒካራጓ ምልክት ቋንቋ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት
Content deleted Content added
ጥ robot Adding: ja:ニカラグア手話 |
No edit summary |
||
መስመር፡ 1፦ | መስመር፡ 1፦ | ||
{{TOTW-old|datepicked=ጥር 15 ቀን 1998}} |
{{TOTW-old|datepicked=ጥር 15 ቀን 1998}} |
||
'''የኒካራጓ እጅ ቋንቋ''' ('''ISN, Idioma de Señas de Nicaragua''' ወይም '''Idioma de Signos Nicaragüense''') በ1970ዎቹና በ1980ዎቹ በምዕራብ [[ኒካራጓ]] [[የጆሮ ድንቁርና]] ባለባቸው ተማሪዎች የተለማ [[የእጅ ምልክት ቋንቋ]] ነው። የተለማው ከቆዩት እጅ ቋንቋዎች ሳይሆን በተማሪዎች እራሳቸው በድንገት ነበር። ስለዚህ ለቋንቋ ሊቃውንት "የመነጋገር ልደት" ወይም የመንስኤው ሁኔታ ለማጥናት ያስችላል። |
|||
ከ1969 ዓ.ም. በፊት በኒካራጓ ድንቁርና ላለባቸው ሰዎች ኅብረተሠብ አልነበረባቸውም። ከቤተሠቦቻቸው ጋራ ለመነጋገር ይቻሉ ቀላል በሆነ እጅ ንቅናቄ ብቻ ነበር። |
|||
በ1969 ዓ.ም. ግን ጆሯቸው ለማይስማ ተማሪዎች ልዩ ተምህርት ቤት በዋና ከተማ በ[[ማናጓ]] ስለ ተመሠረተላቸው 50 ተማሪዎች ወዲያው ትምህርታቸውን ጀመሩ። የ[[ሳንዲኒስታ]] አብዮት በሆነበት ወቅት ([[1971]] ዓ.ም.) መቶ ተማሪዎች ነበሩ። በ1972 ሁለተኛ ልዩ ትምህርት ቤት ተከፍቶ በ1975 ዓ.ም. የተማሪዎች ቁጥር 400 ደረሰ። |
|||
በመጀመርያ ትምህርት ቤቶቹ [[የከንፈር ማንበብ]]ና [[የጣት ፊደል]] ብቻ ለማስተማር አስበው ይህ ዘዴ ግን አልተከናወንም። ዳሩ ግን ተማሪዎቹ በትርፍ ጊዜያቸው በቤተሠቦቻቸው የተጠቀሙትን እጅ ምልክቶች እርስ በርስ ስለተማማሩ በትንሽ ጊዜ የራሳቸውን ቋንቋ ፈጠሩ። |
|||
የትምህርት ቤት አስተማሪዎች ግን ስለዚህ ልማት አላወቁም ነበር። የእጅ ምልክቶቻቸው እንደ ጨዋታ ብቻ መስሏቸው [[እስፓንኛ]] መማር ስለማይችሉ ይሆናል በማሰብ ገመቱ። እንዲግባቡ ከቶ ስላልቻሉ በመጨረሻ በ1978 ዓ.ም. ከ[[አሜሪካ]] አንዲት [[የአሜሪካ እጅ ቋንቋ]] መምህር [[ጁዲ ኬግል]] አስመጥተው እሷ ምልክቶቻቸውን በድንብ ለማጥናት ወሰነች። ያልታወቀ አዲስ ቋንቋ መሆኑን የገለጠች እርሷ ሆነች። |
|||
[[Category:ቋንቋዎች]] |
|||
{{መዋቅር}} |
|||
[[ar:لغة الإشارة النيكاراغوية]] |
[[ar:لغة الإشارة النيكاراغوية]] |
እትም በ21:06, 24 ኦገስት 2009
维=>ሐ | ይህ መጣጥፍ «የሳምንቱ ትርጉም» ነበር። (ጥር 15 ቀን 1998 ተመረጠ።) |