ከ«ሰርጌይ ብሪን» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Jump to navigation Jump to search
5 bytes added ፣ ከ12 ዓመታት በፊት
robot Modifying: sv:Sergej Brin; cosmetic changes
(robot Modifying: fr:Sergueï Brin)
(robot Modifying: sv:Sergej Brin; cosmetic changes)
በ[[ሩሲያ]] የተወለደ ሲሆን፥ ብሪን ከ[[ላሪ ፔጅ]] ጋር ጉግልን ከመጀመሩ በፊት [[ኮምፒዩተር ሳይንስ]]ና [[ሒሳብ]] አጥንቷል። ብሪን ባሁኑ ጊዜ የጉግል ቴክኖሎጂ ፕሬዝዳንት በመሆኑ ወደ 14.1 ቢሊዮን የአሜሪካን ዶላር የሚገመት ገንዘብ አለው። ይህም ከዓለም 26ኛ እና ከአሜሪካ 12ኛው ሀብታም ሰው ያደርገዋል።
 
== የመጀመሪያ ዓመታት ==
ስርጂ በ[[ሞስኮ]]፣ [[ሩሲያ]] ለየ[[ይሁዳ]] ቤተሰብ ተወለደ። 6 ዓመቱ ሲሆን ሰርጂና ቤተሰቡ ወደ [[አሜሪካ]] መጡ። አባቱ ሚካኤል በ[[ሜሪላንድ ዩኒቨርስቲ]] [[ማቲማቲሻን]] ሆኖ እስክ ዛሬ ድረስ ያስተምራል። የስርጂ እናት ዩጂኒያ ብሪን ማቲማቲሻንና ሲቭል ኢንጅነር ሆና ለ[[ናሳ]] ትሰራለች። ሳሙኤል የሚባል ታናሽ ወንድምም አለው።
 
ሰርጂ በ[[ኮምፒዩተር]] ዕድገት ጊዜ በማደጉ የኮምፒዩተር ፍላጎቱ ከልጅነቱ ነው የጀመረው። መጀመሪያው ያገኘው ኮምፒዩተር አንድ [[ኮሞዶር 64]] ሲሆን ይህንንም ከአባቱ ዘጠነኛው ልደት በዓሉ ላይ ነው ያገኘው። በሒሳብና ኮምፒዩተር ያለውን ተስዕጦም ገና ትንሸ እያለ ነው ያሳየው።
== ትምህርት ==
የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርቱን በ[[ፔንት ብራንች ሞንቴሶሪ ትምህርት ቤት]] የወሰደ ሲሆን ሁለተኛ ደረጃ ትምህርቱን ደግሞ በ[[ኤላኖር ሩዝቬልት ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት|ኤላኖር ሩዝቬልት]] ትምህርት ቤት አጠናቋል። ቤተስቡም የሒሳብ ዕውቀቱንና ሩሲያኛው በማዳበር ረድተውቷል። በሴፕቴምብር [[1990 እ.ኤ.አ.]]፣ ሰርጂ ሒሳብና ኮምፒዩተር ሳይንስ ለማጥናት [[ሜሪላንድ ዩኒቨርስቲ፣ ኮሌጅ ፓርክ]] ገባ። በሜይ [[1993 እ.ኤ.አ.]] የባችለር ሳይንስ ካማግኘቱ በኅላ በ[[ስኮላርሺፕ]] ኮምፒዩተር ሳይንስን ለማጥናት ወደ [[ስታንፎርድ ዩኒቨርስቲ]] ሄደ። ከዛም ከታሰበው ጊዜ በፊት በኦገስት [[1995 እ.ኤ.አ.]] የማስተርስ ዲግሪውን ተቀበለ። ባሁኑ ጊዜ ግን የፒ.ኤች.ዲ. ጥናቱን ላልተወስነ ጊዜ አቋርጦ ጉግል ውስጥ እየሰራ ይገኛል።
 
[[Categoryመደብ:ሰዎች]]
 
[[ar:سيرجي برين]]
[[sl:Sergey Brin]]
[[sr:Сергеј Брин]]
[[sv:SergeySergej Brin]]
[[th:เซอร์เกย์ บริน]]
[[tr:Sergay Mihailoviç Brin]]
17,485

edits

Navigation menu