ከ«ጥቅምት ፲፱» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

ከውክፔዲያ
Content deleted Content added
አዲስ ገጽ ፈጠረ፦ «ጥቅምት ፲፱ በኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠር የዓመቱ ፵፱ ኛው ቀን ነው። ከዚህ ቀን በኋላ እስከ ዓመቱ መ...»
 
No edit summary
መስመር፡ 1፦ መስመር፡ 1፦
ጥቅምት ፲፱ በ[[ኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠር]] የዓመቱ ፵፱ ኛው ቀን ነው። ከዚህ ቀን በኋላ እስከ ዓመቱ መጨረሻ ድረስ፣ በ ዘመነ ሉቃስ ፫፻፲፯ ቀናት በዮሐንስ፤ በማቴዎስ፤ እና በማርቆስ ዘመናት ደግሞ ፫፻፲፮ ቀናት ይቀራሉ።
ጥቅምት ፲፱ በ[[ኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠር]] የዓመቱ ፵፱ ኛው ቀን ነው። ከዚህ ቀን በኋላ እስከ ዓመቱ መጨረሻ ድረስ፣ በ ዘመነ ሉቃስ ፫፻፲፯ ቀናት በዮሐንስ፤ በማቴዎስ፤ እና በማርቆስ ዘመናት ደግሞ ፫፻፲፮ ቀናት ይቀራሉ።


በ[[ኢትዮጵያ ተዋህዶ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስትያን]] የ[[ቅዱስ ገብርኤል]] ዕለት ነው።
በ[[የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን|ኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስትያን]] የ[[ቅዱስ ገብርኤል]] ዕለት ነው።


==ዓቢይ ታሪካዊ ማስታወሻዎች==
==ዓቢይ ታሪካዊ ማስታወሻዎች==

እትም በ12:15, 27 ኦክቶበር 2009

ጥቅምት ፲፱ በኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠር የዓመቱ ፵፱ ኛው ቀን ነው። ከዚህ ቀን በኋላ እስከ ዓመቱ መጨረሻ ድረስ፣ በ ዘመነ ሉቃስ ፫፻፲፯ ቀናት በዮሐንስ፤ በማቴዎስ፤ እና በማርቆስ ዘመናት ደግሞ ፫፻፲፮ ቀናት ይቀራሉ።

ኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስትያንቅዱስ ገብርኤል ዕለት ነው።

ዓቢይ ታሪካዊ ማስታወሻዎች

፲፰፻፶፮ ዓ.ም. ጀኔቭ ላይ የተሰበሰቡ የአሥራ ስድስት አገሮች ልዑካን የዓለም አቀፍ ቀይ መስቀል ማኅበር ለመመሥረት ተስማሙ። የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማኅበር በ፲፱፻፳፰ ዓ.ም ተመሥርቶ በ፲፱፻፵፫ ዓ.ም. የዓለም አቀፋዊው ማኅበር አባል ሆነ። [1]

፲፱፲፭ ዓ.ም. የኢጣልያው ንጉሥ ቪክቶር ኢማኑኤል ሦሥተኛ ለፋሽሽት መሪው ለቤኒቶ ሙሶሊኒ የጠቅላይ ሚኒስቴርነት ሥልጣን ሰጡ።

፲፱፻፲፮ ዓ.ም በአንደኛው የዓለም ጦርነት የተሸነፈውና የተሠባበረው የኦቶማን ግዛት አክትሞ በቦታው የቱርክ ሪፑብሊክ ተመሠረተ።

፲፱፻፵፱ ዓ.ም. በሱዌዝ ሽብር መጀመሪያ የእስራኤል ሠራዊቶች የግብጽን ሠራዊቶች ወደ ሱዌዝ ቦይ በምግፋት የሲናይን በረሐ ማርከው ያዙ።

፲፱፻፶፯ ዓ.ም. በምሥራቅ አፍሪቃ ታንጋኒካ እና የዛንዚባር ደሴት ተዋህደው የታንዛኒያ ሕብረት ሪፑብሊክን መሠረቱ።

ልደት

ዕለተ ሞት

ዋቢ ምንጮች

  1. ^ http://www.redcrosseth.org/ http://www.icrc.org/IHL.nsf/FULL/115?OpenDocument