ከ«ኖርማንኛ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Jump to navigation Jump to search
1,300 bytes added ፣ ከ10 ዓመታት በፊት
ashenefa
(robot Adding: cv:Норман чĕлхи)
(ashenefa)
ቀበሌኛው ከፈረንሳይኛ የተነሣ ከ[[ኖርዌ]] በ[[10ኛ ክፍለ-ዘመን]] በወረሩት ወገኖች መካከል ነበር። ስለዚህ ብዙ የ[[ኖርስ]] ቃላት ወደ ፈረንሳይኛቸው ገቡ። ይህ ቀበሌኛ ደግሞ ከ[[11ኛ ክፍለ-ዘመን]] በኋላ በ[[እንግሊዝኛ]] ላይ ከፍተኛ ተጽእኖ አደረገ።
 
ከኖርስኛ የተወረሱ አንዳንድ ቃላት፦
{{መዋቅር}}
{|class="wikitable"
|-
!ኖርማንኛ
!አማርኛ
!ኖርስኛ
!ፈረንሳይኛ
|-
|cat / ካት
|ድመት
|kattʀ / ካትር
|chat / ሻ
|-
|gardîn / ጋርደን
|ገነት
|garðʀ ጋርዝር
|jardin ዣርደን
|-
|graie / ግራይ
|ማዘጋጀት
|græiða / ግራይዛ
|préparer / ፕሬፓሬ
|-
|hardelle / ሃርደል
|ሴት ልጅ
|hóra / ሆራ
|fille / ፊይ
|-
|mauve / ሞቭ
|ሳቢሳ
|mávaʀ / ማቫር
|mouette /ሙወት
|-
|mucre / ሙክር
|ርጥብ
|mygla / ሚውግላ
|humide / ኡሚድ
|}
 
ወደ እንግሊዝኛ የተወረሱ አንዳንድ የኖርማንኛ ቃላት፦
 
{| class="wikitable"
|-
! አማርኛ !! እንግሊዝኛ !! < ኖርማንኛ !! ፈረንሳይኛ
|-
| ቄንጥ || fashion / ፋሸን || < faichon / ፌሾን || façon / ፋሶን
|-
| ጎመን || cabbage / ካበጅ || < caboche / ካቦሽ || chou / ሹ
|-
| ሻማ || candle / ካንደል || < caundelle / ካንደል || chandelle / ሻንደል
|-
| ድሃ || poor / ፖር || < paur / ፓውር || pauvre / ፖቭ
|-
| መቆየት || wait / ወይት || < waitier / ዌቲዬ || guetter / ገቴ
|-
| ጦርነት || war / ዎር || < werre / ወር || guerre / ገር
|}
 
{{መዋቅር-ቋንቋ}}
 
{{InterWiki|code=nrm}}
Anonymous user

Navigation menu