ከ«ምላስ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

ከውክፔዲያ
Content deleted Content added
አዲስ ገጽ ፈጠረ፦ «ምላስ|thumbnail|350px|right '''ምላስ''' በአፍ ወለል ላይ የሚገኝ ጡንቻማ አካል ሲሆን ...»
 
No edit summary
መስመር፡ 1፦ መስመር፡ 1፦
[[ስዕል:Tongue.agr.jpg|ምላስ|thumbnail|350px|right]]
[[ስዕል:Tongue.agr.jpg|ምላስ|thumbnail|200px|right]]
'''ምላስ''' በአፍ ወለል ላይ የሚገኝ [[ጡንቻ|ጡንቻማ]] አካል ሲሆን ምግብን በሚገባ ለማላመጥ እና ለመዋጥ ይረዳል። የላይኛው የምላስ ክፍል በጣዕም ህዋሳት የተሸፈነ በመሆኑ ጣዕምን ለመለያ ዋና አካል ነው። ሁለተኛው የምላስ ጥቅም ለንግግር ነው። እጅግ በጣም ስሜታዊ አካል ሲሆን በሳሊቫ (''saliva'')የተሸፈነ ነው። ብዛት ያላቸው [[የደም ቧንቧ|የደም ቧንቧዎች]] እና የነርቭ ጫፎች ይይዛል። እነዚህም በተፈለገበት አቅጣጫ እንዲንቀሳቀስ ይረዱታል።

እትም በ20:01, 8 ጁን 2010

ምላስ

ምላስ በአፍ ወለል ላይ የሚገኝ ጡንቻማ አካል ሲሆን ምግብን በሚገባ ለማላመጥ እና ለመዋጥ ይረዳል። የላይኛው የምላስ ክፍል በጣዕም ህዋሳት የተሸፈነ በመሆኑ ጣዕምን ለመለያ ዋና አካል ነው። ሁለተኛው የምላስ ጥቅም ለንግግር ነው። እጅግ በጣም ስሜታዊ አካል ሲሆን በሳሊቫ (saliva)የተሸፈነ ነው። ብዛት ያላቸው የደም ቧንቧዎች እና የነርቭ ጫፎች ይይዛል። እነዚህም በተፈለገበት አቅጣጫ እንዲንቀሳቀስ ይረዱታል።