ከ«ምላስ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Jump to navigation Jump to search
16 bytes added ፣ ከ11 ዓመታት በፊት
no edit summary
[[ስዕል:Tongue.agr.jpg|ምላስ|thumbnail|200px|right]]
'''ምላስ''' በአፍ ወለል ላይ የሚገኝ [[ጡንቻ|ጡንቻማ]] አካል ሲሆን ምግብን በሚገባ ለማላመጥ እና ለመዋጥ ይረዳል። የላይኛው የምላስ ክፍል በጣዕም ህዋሳት የተሸፈነ በመሆኑ ጣዕምን ለመለያ ዋና አካል ነው። ሁለተኛው የምላስ ጥቅም ለንግግር ነው። '''ምላስ''' እጅግ በጣም ስሜታዊ አካል ሲሆን በሳሊቫ (''saliva'')የተሸፈነ ነው። ብዛት ያላቸው [[የደም ቧንቧ|የደም ቧንቧዎች]] እና የነርቭ ጫፎች ይይዛል። እነዚህም በተፈለገበት አቅጣጫ እንዲንቀሳቀስ ይረዱታል።
 
{{መዋቅር-ሳይንስ}}
2,517

edits

Navigation menu