ከ«የአቅጣጫ ቁጥር» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

ከውክፔዲያ
Content deleted Content added
አዲስ ገጽ ፈጠረ፦ «'''የአቅጣጫ ቁጥር''' በእንግሊዝኛ Complex Number የሚባል ሲሆን የእንግሊዝኛው ስሙ ግን ስህተት ወይም የሚያ...»
 
No edit summary
መስመር፡ 1፦ መስመር፡ 1፦
[[Image:Complex_number_illustration.svg|thumb|right| የአቅጣጫ ቁጥር በጨረር ተመስሎ]]
'''የአቅጣጫ ቁጥር''' በእንግሊዝኛ Complex Number የሚባል ሲሆን የእንግሊዝኛው ስሙ ግን ስህተት ወይም የሚያምታታ ነው። የአቅጣጫ ቁጥሮች ሲጻፉ ባጠቃላይ መልኩ a+jb ወይም a+ib በሚል ሲገለጹ፣ a ና b የ[[ውን ቁጥር]] ሲሆኑ፣ [[i]] (በሂሳብ) ወይም [[j]] (ኤሌክትሪክ ምህንድስና ) ደግሞ [[ንጹህ የአቅጣጫ ቁጥር]] ናቸው።
'''የአቅጣጫ ቁጥር''' በእንግሊዝኛ Complex Number የሚባል ሲሆን የእንግሊዝኛው ስሙ ግን ስህተት ወይም የሚያምታታ ነው። የአቅጣጫ ቁጥሮች ሲጻፉ ባጠቃላይ መልኩ a+jb ወይም a+ib በሚል ሲገለጹ፣ a ና b የ[[ውን ቁጥር]] ሲሆኑ፣ [[i]] (በሂሳብ) ወይም [[j]] (ኤሌክትሪክ ምህንድስና ) ደግሞ [[ንጹህ የአቅጣጫ ቁጥር]] ናቸው፣ ዋጋቸውም <math>\sqrt{-1}</math> ነው።


i ወይም j, ንጹህ የአቅጣጫ ቁጥር የተባሉበት ምክንያት ይሄ ነው፦
== i ወይም j, ንጹህ የአቅጣጫ ቁጥር የተባሉበት ምክንያት ==


አድማሳዊ መስመር x ላይ ያለን ቁጥር በ1 ብናበዛው እዚያው መስመር ላይ፣ ያኑ ቁጥር እናገኛለን። ነገር ግን በ -1 ብናበዛ ያ ቁጥር በ180<sup>o</sup> ዲግሪ ይገለበጥና ተቃራኒውን ይሰጠናል። በ180<sup>o</sup> ለመገልበጥ ሁለት ጊዜ በ90<sup>o</sup> ዲግሪ መገልበጥ ስለሚያስፈልግ፣ ሁለት ጊዜ ተባዝቶ -1 የሚስጠን <math>SQRT(-1)</math> ስለሆነ፣ እንግዲይ ይህ ቁጥር ንጹህ የአቅጣጫ ቁጥር ነው ማለት ነው።
አድማሳዊ መስመር x ላይ ያለን ቁጥር በ1 ብናበዛው እዚያው መስመር ላይ፣ ያኑ ቁጥር እናገኛለን። ነገር ግን በ -1 ብናበዛ ያ ቁጥር በ180<sup>o</sup> ዲግሪ ይገለበጥና ተቃራኒውን ይሰጠናል። በ180<sup>o</sup> ለመገልበጥ ሁለት ጊዜ በ90<sup>o</sup> ዲግሪ መገልበጥ ስለሚያስፈልግ፣ ሁለት ጊዜ ተባዝቶ -1 የሚስጠን<math> \sqrt{-1}</math> ስለሆነ፣ እንግዲይ ይህ ቁጥር ንጹህ የአቅጣጫ ቁጥር ነው ማለት ነው።





እትም በ13:23, 20 ጁን 2010

የአቅጣጫ ቁጥር በጨረር ተመስሎ

የአቅጣጫ ቁጥር በእንግሊዝኛ Complex Number የሚባል ሲሆን የእንግሊዝኛው ስሙ ግን ስህተት ወይም የሚያምታታ ነው። የአቅጣጫ ቁጥሮች ሲጻፉ ባጠቃላይ መልኩ a+jb ወይም a+ib በሚል ሲገለጹ፣ a ና b የውን ቁጥር ሲሆኑ፣ i (በሂሳብ) ወይም j (ኤሌክትሪክ ምህንድስና ) ደግሞ ንጹህ የአቅጣጫ ቁጥር ናቸው፣ ዋጋቸውም ነው።

i ወይም j, ንጹህ የአቅጣጫ ቁጥር የተባሉበት ምክንያት

አድማሳዊ መስመር x ላይ ያለን ቁጥር በ1 ብናበዛው እዚያው መስመር ላይ፣ ያኑ ቁጥር እናገኛለን። ነገር ግን በ -1 ብናበዛ ያ ቁጥር በ180o ዲግሪ ይገለበጥና ተቃራኒውን ይሰጠናል። በ180o ለመገልበጥ ሁለት ጊዜ በ90o ዲግሪ መገልበጥ ስለሚያስፈልግ፣ ሁለት ጊዜ ተባዝቶ -1 የሚስጠን ስለሆነ፣ እንግዲይ ይህ ቁጥር ንጹህ የአቅጣጫ ቁጥር ነው ማለት ነው።