ከ«ምላስ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Jump to navigation Jump to search
21 bytes added ፣ ከ11 ዓመታት በፊት
[[ስዕል:Tongue.agr.jpg|ምላስ|thumbnail|200px|right]]
'''ምላስ''' በአፍበ[[አፍ]] ወለል ላይ የሚገኝ [[ጡንቻ|ጡንቻማ]] አካል ሲሆን ምግብን በሚገባ ለማላመጥ እና ለመዋጥ ይረዳል። የላይኛው የምላስ ክፍል በጣዕምበ[[ጣዕም ህዋሳት]] የተሸፈነ በመሆኑ ጣዕምን ለመለያ ዋና አካል ነው። ሁለተኛው የምላስ (ልሳን) ጥቅም ለንግግር ነው። '''ምላስ''' እጅግ በጣም ስሜታዊ አካል ሲሆን በሳሊቫ (''saliva'' - [[ምራቅ]]) የተሸፈነ ነው። ብዛት ያላቸው [[የደም ቧንቧ|የደም ቧንቧዎች]] እና የነርቭየ[[ነርቭ]] ጫፎች ይይዛል። እነዚህም በተፈለገበት አቅጣጫ እንዲንቀሳቀስ ይረዱታል።
 
{{መዋቅር-ሳይንስ}}
 
[[መደብ:ሥነ ሕይወት]]
 
[[መደብ:ሥነ አካል]]
 
[[en:Tongue]]
20,425

edits

Navigation menu